lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu haile roots – nisueh quanquayie

Loading...

እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
አፈር ጭቃ አብኩቼ ልበል እቃቃ
ይስሙኝ ጓደኞቼ መንደሩም ይንቃ
መቼ ነው ዛሬ ነው የምመለሰው
ቅጠሉን እንጀራ ብዬ ምጎርሰው
ልጅነቴን ንፁ ቋንቋዬን
አትንኩብኝ ተው እቃቃዬን
የእውነት ህይወት የእውነት ኑሮዬን
ልሂድበት ነፃ ጉዞዬን
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ
እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
እንዴት ያስደስታል ያ መልካም ጊዜ
ጨወታ ደስታዬ መልክና ወዜ
ዛሬ ጠፍቶበታል ልቤ ተከፍቷል
ቡረቃውን አጦ በሀሳብ ተሞልቷል
ልጅነቴን ንፁ ቋንቋየን
አትንኩብኝ ተው እቃቃዬን
የእውነት ህይወት የእውነት ኑሮዬን
ልሂድበት ነፃ ጉዞዬን
ልመለስ ወደዛ ልመለስ እንዴ
ወደ ልጅነቴ አሰኘኝ ጉዴ
መጋባት መሰረግ በውሃ መጠጥ
አሰኘኝ አመሉ ለወጥ መበጥበጥ
ልመለስ ወደዛ ልመለስ እንዴ
ወደ ህፃንነቴ አሰኘኝ ጉዴ
ልዘል ጓደኛዬን ይዘል ጀርባዬ
ባይችለውም አቅሜ ሆኖ እኩያዬ
ተንኮል የለኝ ክፋት ወይ ብርቱ ጠላት
ሁሉም የሚወደኝ ያለኝ ነፃነት
ነበርኩ ያ ልጅነት ዬዬ
ወርቃማ ዘመን የእውነት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት
ወደ ቤት ወደ ቤት ወደ የሀገር ቤት
አንድ እንጀራ ለኛ ሌላው ለጎረቤት


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...