lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu haile roots – beyemehalu

Loading...

ያላለው
ያላለው
ያላለው ላይሆን
ሰው ዝም ይበል ባይሆን
ጥንት ያልነበረ
ሰው ነበረ ተመራመረ
ያላለው ላይሆን
ሰው ዝም ይበል ባይሆን
ጥንት ያልነበረ
ሰው ነበረ ተመራመረ
ዝንጀሮ ዘር ነው ሰው ማንነቱ
ብሎ ራስ ንቆ ሰው በአንደበቱ
ሰው ከዘፍጥረቱ
ከአዳም ነው ውበቱ
ካለ ሚቀራ ሰው
ሐዋ ነበረች ሰው
ሰው አድርጎ እንደ እኔ
በክብር ፈጥሮት
ወንድሜ ሳተ ያወቀ መስሎት
እያየ ሲገራ
ፍጥረት በሰው ስራ
ካላመነ ራሱ
አይደምረኝ ከእርሱ
ያላለው ላይሆን
ሰው ዝም ይበል ባይሆን
ጥንት ያልነበረ
ሰው ነበረ ተመራመረ
ያላለው ላይሆን
ሰው ዝም ይበል ባይሆን
ጥንት ያልነበረ
ሰው ነበረ ተመራመረ
ፍጥረት ተሰጥቶት ሊታዘዝ ለርሱ
በልዩ አምሳል ከብሮ ከነሱ
ታድሎት ስያሜ
ሰው ተሹሞ ያኔ
ለምን ከእውነት ይራቅ
ለውሸት እራሱን ይናቅ
አውቃለው ብሎ ያልኖረበትን
የማያስተውል የቆመበትን
ስልጣኔ እያለ
ራሱን ያታለለ
አይበል ነን ከእንስሳ
እንበልጣለን ከዛ
ያላለው ላይሆን
ሰው ዝም ይበል ባይሆን
ጥንት ያልነበረ
ሰው ነበረ ተመራመረ
እውቀት መልካም ነው መመራመር
የሰሪውን ሕግ ሳይዳፈር
ከሳይንሱ ዛፍ መርጠው ካልበሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
እውቀት መልካም ነው መመራመር
የሰሪውን ህግ ሳይዳፈር
ከሳይንሱ ዛፍ መርጠው ካልበሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
የሞት ፍሬ አለው በየመሀሉ
በየመሀሉ
በየመሀሉ
በየመሀሉ
በየመሀሉ
ቢሰጠውም እውቀት የጥበብ መክፈቻ
ምርጫው የግሉ ነው ክፉ ደጉን መርቻ
እንደሚያውቁም ብናውቅ እውነት የለም እንዴ
ጎበዝ አንሳሳት እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ
በየመሀሉ እናስብ አንዳንዴ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...