lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu tsedi - ሱሴ (suse)

Loading...

ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
ትዝ ይለኛል ሳገኝህ ውበት አደነቅኩ አንጂ
አንዴ አውርተኸኝ ስትሄድ
መቼ መሰለኝ ‘ምትናፍቀኝ እንደዚህ
አንድ ነገር አለ ከጠረኑ ማሬ ከሞሜላ
ሚናፈቅ የሰው ሱስ ነው አድርጎ ሲሰራህ
ነገር አለ ከጠረኑ ማሬ ከሞሜላ
አቅም የለኝ ማታ ማታ ውስጤ አንተን ሲጣራ
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
አያያያ ዬዬዬዬ
አያያያ ዬዬዬዬ
ይርበኛል ተንፋሽህ
እቅፍ አርገኝ እንደዚህ
አንዴ ስመኸኝ ስትስቅ ዬ
ትናፈቃለህ ገና ሳትሄድ ሆነህ እዚ
አንድ ነገር አለ ከጠረኑ ማሬ ከሞሜላ
ሚናፈቅ የሰው ሱስ ነው አድርጎ ሲሰራህ
ነገር አለ ከጠረኑ ማሬ ከሞሜላ
አቅም የለኝ ማታ ማታ ውስጤ አንተን ሲጣራ
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
አያያያ ዬዬዬዬ
አያያያ ዬዬዬዬ
ሳይህ ሳይህ ውዬ ሳልጠግብህ ይመሻል
እንደውም ሳገኝህ ጭራሹን ይብሳል
ኧረ ይሄ ነገር ከፍቅርም ይበልጣል
እነዴት ሰው እንደዚህ የሰው ሱስ ይሆናል
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
(ዝምብለህ ናልኝ ሱሴ)
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
(ዝምብለህ ናልኝ)
(ዝምብለህ ናልኝ ሱሴ)
አንተ ነህ
ብቻ አንተ ናልኝ እንጂ ዬ
አንተ
(አያያያ ዬዬዬዬ)
ዝምብለህ ናልኝ (አያያያ ዬዬዬዬ)
ዝምብለህ ናልኝ እንጂ (አያያያ ዬዬዬዬ)
አይሰጥም ፋታ ዬ (አያያያ ዬዬዬዬ)
አይለቅም አንተ ከሌለህ (አያያያ ዬዬዬዬ)
አወኩት ሱሴን (አያያያ ዬዬዬዬ)
አለዚያማ አይሰጥም ፋታ (አያያያ ዬዬዬዬ)
አይሰጥ ጊዜ (አያያያ ዬዬዬዬ)
(አያያያ ዬዬዬዬ)
(አያያያ ዬዬዬዬ)
(አያያያ ዬዬዬዬ)…


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...