lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu tsedi - ልሸነፍ

Loading...

(ተው ተራርቀን ተው ተራርቀን)
(ተው ተራርቀን ተው ተራርቀን)
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልሸነፍ ይቅር በለኝ ብዬው
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልሸነፍ ይቅር በለኝ ብዬው
አጥፍቱዋል ይምጣ እያልኩኝ ስጠብቅህ አንተን
አንተም እኔን ትጠብቅ እና
ያሁሉ የፍቅር ጊዜዎች ይቀላሉ
የተስፋን ጥል ያሸንፉና
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል

እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልመለስ ይቅር በለኝ ብዬው
ነሽ ለህይወቴ እስትንፋስ ብለኸኝ ታውቃለህ
አሁንም ታስፈልገኛለህ
ተዋደን መኮራረፍ አይሆነንም በቃ
ናፈከኝ ይቅር በለኝ ልምጣ
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል

ዓይኔ እንደተራበህ ነጋ
ናፈቅከኝ አ አልቻልኩም
ዓይኔ እንደተራበህ ነጋ
አልቻልኩም ናፈቅከኝ
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
(ተው ተራርቀን ተው ተራርቀን)
(ተው ተራርቀን ተው ተራርቀን)


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...