lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu rahel getu - አልጓጓም - alguaguam

Loading...

ይሁን እንጅ ጥሩ መልካም
ላልመሰለኝ እኔ አልጓጓም
ባያድለኝ መውደድ ለእኔ
እኖራለሁ እስከማየው ፍቅርን ብዬ
(2x)

ልበ ኩሩ ልበ ቀና
እስከአየው ድረስ ያን የኔን ጀግና
ልደር እንጂ ሩቅ አልሜ
እስከገኝ ድረስ ፍቅሬን አለሜ

ልበ ኩሩ ልበ ቀና
እስከአየው ድረስ ያን የኔን መና
ልኑር እንጂ ሩቅ አልሜ
እስከገኝ ድረስ ፍቅሬን አለሜ

አልጓጓ እኔ አልጓጓ
ቀን ሳይሄድ ሳይመሽ አይነጋ
(4x)

መልከ መልካም ቁጥብ የዋህ
እስከሚሰጠኝ የኔ እህል ውሃ
ራሴን ሆኜ እንደመሌ
እጠብቃለሁ እስከይ እድሌን
(2x)
አልጓጓ እኔ አልጓጓ
ቀን ሳይሄድ ሳይመሽ አይነጋ
(4x)


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...