lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu mesfin gutu - medihanialem

Loading...

መድሃኒዓለም ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት
ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው
መድሃኒዓለም ፡ የዓለም ፡ መድኃኒት

ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው
ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው
ሞገስ ፡ የአንተ ፡ ነው
ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው
ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው

መድሃኒዓለም ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት
ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው
መድሃኒዓለም ፡ የዓለም ፡ መድኃኒት
ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው
ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው
ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው
ሞገስ ፡ የአንተ ፡ ነው
ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው

ለአንተ ፡ ካልሰገድኩ ፡ ምንስ ፡ ይጠቅመኛል
የእኔ ፡ ማንነት ፡ ምንስ ፡ ይበጀኛል
ክብሬ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ የዘለዓለም ፡ ጌታ
ዙፋንህ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ ጥዋትና ፡ ማታ

አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)
ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)

የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x)

ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ
ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x)

ጉልበቴ ፡ ብርቱ ፡ ሳለ ፡ ጐበዝ
ለአንተ ፡ ልኑር ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
ወጥመድ ፡ ተሰብሮ ፡ አንተን ፡ እንዳይ
በእኔ ፡ አንጻር ፡ ሆነ ፡ ውቡ ፡ ሠማይ (፪x)

ሠማይ ፡ ምድር ፡ ይስማ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው
ከክፉ ፡ ማምለጫ ፡ ዋስትናዬ ፡ እርሱ ፡ ነው
ከተማው ፡ ተከቦ ፡ በጠላት ፡ ፍላጻ
አቅም ፡ ያበረታል ፡ ያደርጋል ፡ አንበሳ

አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝምው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)
ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)

የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x)

ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ
ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x)

እኔ ፡ አንተን ፡ ይዤ ፡ ፈጽሞ ፡ አላፈርኩም (፪x)
በአጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኜ ፡ አስር ፡ ሺህ
ሰውድቁ ፡ እያየሁኝ ፡ ጌታዬን ፡ ባረኩኝ

አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝምው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)
ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው
(አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው)

የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x)

ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ
ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x)

Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...