lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu meselu fantahun - bante new mamare

Loading...

ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ

ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ
ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ

የጨዋታህ ለዛ ይማርካል
መንፈስን ያድሳል ያስደስታል
ታይቶ አይተገብም ሰውነትህ ዉበትን ይስባል ያባብላል
ሸጋው ሰውነትህ ያባባኛል ሳይህ ያሳሳኛል ያጉዋጉኛል
ካይን አትራቅብኝ አካላቴ ሳታህ ይከፋኝል ይጨንቀኛል

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ

ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ
ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ

የጨዋታህ ለዛ ይማርካል
መንፈስን ያድሳል ያስደስታል
ታይቶ አይተገብም ሰውነትህ ዉበትን ይስባል ያባብላል
አላውቅም ነበር እስካሁን ስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብ
ይሀው አንተ ዛሬ አስተማርከኝ ለፍቅር መጨነቅ መንገብገብ

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...