lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu markon - shekor

Loading...

ከዓይኖቼ መሀል አንድ አፍንጫ ገብታ
እንዳይተያዩ እንቅፉት ጉብታ
ጥላዋ ቢከብድ ፍቅርን ላትረታ

እንባ አስረገዘችዉ ለድሪያ ተኝታ
በገዛ ራሴ ላይ ብይን ሰጭ መጥቶ
ከአካሌ ላይ ቆርሶ ድንበር አበጅቶ
ምስኪን የ ቀኝ ዓይኔ የግራን ለ ማየት
ሁሌ እንደተመኘ ተሰዉ ዘመናት
(ሽኮር ሽኮር ሽኮሪና
ጓል ሀገረይ መአሪና) × 2
በማይሰምር ቅዠት በ ቀቢፀ ተስፉ
በገዛ ራሱ ላይ ሰው ራሱ ከፋ
መለያ ቢሰጠው ቢጠለል ቢጣራ
መለያየት ላይችል ደም ከደሙ ጋራ
ለብዙሀን ሕይወት መልካም ሰው ታገለ
ግን በትንሽ ስሕተት ትልቅ ቃል ጐደለ
በሚስጥር ተነግሮ በህብህ ታበለ
በትናንሽ ምላጭ ሙሉ አካል ጐደለ
(ሽኮር ሽኮር ሽኮሪና
ጓል ሀገረይ መአሪና) × 2
ማንም ክንዱ የበረታ
ያለም ጀግናን ድል የመታ
የኛን ፍቅር ማሕተም
ሊበጥሰው አይችልም
(ሽኮር ሽኮር ሽኮሪና
ጓል ሀገረይ መአሪና) × 2
ስጋ ስጋሂ
ፍቅሬ በጃሂ
ሀበንመተይ አናፍቅረሂ
የልባችን ምት ቋጠሮዉ ከሮ
ሁሉን ይንዳል ዉሎ ና አድሮ
(አለቀ)


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...