artis / band: a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9

lirik lagu esubalew yetayew – teretaye

ትር ፀሀይ ነሽ ትር ብርሀን ትር ፀሀይ
ትር ለእኔ ትር ለልቤ ትር ሰማይ
ደስታ ሚከበኝ በፈገግታሽ

የልቤ አንድ ምት ትርታዬ ነሽ
ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ው ውብዬን እንደ ማለዳ የወፋ ዜማ
አ አለሜን አልጠግብም ድምፅሽን ብሰማ
ዉ ዉብዬ እንደ ሎሚ ሽታ ጠረንሽ
አ አለሜን መልካም መአዛ ነው መለያሽ
ዉ ዉብዬን እንደ ውብ አበባ በ’ይኖቼ
አ አለሜን መች እሰለችና አይቼ
አአአሀአአሀአ አአአሀአአሄአ አአሄአ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባ’ንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ የለመልማል
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

ው ውብዬን ጥቂቷን ዘርቼ ብዙ አፈስኩ
አ አለሜን በፍቅርሽ ፍቅርን አተረፍኩ
ው ውብዬን ደስታዬ ልክ ያጣል ወሰን
አ አለሜን ሳገኝሽ ጥርሴ አይከደን
ው ውብዬን የቀረሽ ያጣሁሽ እለት
አ አለሜን ልክም አይሆን የልቤ ምት
አአአሀአአሀአ አአአሀአአሄአ አአሄአ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባ’ንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናክ
ደረቅ ሳሩ የለመልማ
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታዬ ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ

- lirik lagu esubalew yetayew