lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu kefa midekesa - yemiawikilegne geta

Loading...

የሚያውቅልኝ ፡ ጌታ ፡ ያውቅልኛልና
ሰው ፡ አልደገፍም ፡ ይሰበራልና
ዛሬ ፡ ታይቶ ፡ ነገ ፡ በሚጠፋው ፡ ነገር

ልቤን ፡ በዚያ ፡ አልጥልም ፡ አለልኝ ፡ እግዚአብሔር

የሚያውቅልኝ ፡ ጌታ ፡ ያውቅልኛልና
ሰው ፡ አልደገፍም ፡ ይሰበራልና
ዛሬ ፡ ታይቶ ፡ ነገ ፡ በሚጠፋው ፡ ነገር
ልቤን ፡ በዚያ ፡ አልጥልም ፡ አለልኝ ፡ እግዚአብሔር

አለልኝ ፡ እግዚአብሔር
አለልኝ ፡ አለልኝ ፡ የሚያስብልኝ

የበላይ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ በላይ
እኩያ ፡ የሌለህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ

የበላይ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ በላይ
እኩያ ፡ የሌለህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ

አምላክ ፡ አለኝና ፡ ሁሉን ፡ በእጁ ፡ የያዘ
ሥሙም ፡ ድንቅ ፡ መካር ፡ ኃያል ፡ የተባለ
ሰማይና ፡ ምድርን ፡ በቃሉ ፡ እንዳፀና
እርሱን ፡ ባይሁ ፡ ጊዜ ፡ እኔም ፡ ልቤ ፡ ፀና

እኔም ፡ ልቤ ፡ ፀና

ግራ ፡ አይገባኝም ፡ ነገን ፡ አስቤ ፡ ለወደፊቱ
የታመንኩበት ፡ ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ በደጁ
የእንቆቅልሽ ፡ ሁሉ ፡ መፍቻ ፡ ቁልፍ ፡ ያለው
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው

እንዳለው ፡ ነው ፡ እንደ ፡ ቃሉ
ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ሁሉ ፡ በደጁ

እንዳለው ፡ ነው ፡ (እንዳለው ፡ ነው)
እንደ ፡ ቃሉ ፡ (እንደ ፡ ቃሉ)
ሁሉ ፡ በእጁ ፡ (ሁሉ ፡ በእጁ)
ሁሉ ፡ በደጁ ፡ (ሁሉ ፡ በደጁ)

እንዳለው ፡ ነው ፡ እንደ ፡ ቃሉ
ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ሁሉ ፡ በደጁ

እንዳለው ፡ ነው ፡ (እንዳለው ፡ ነው)
እንደ ፡ ቃሉ ፡ (እንደ ፡ ቃሉ)
ሁሉ ፡ በእጁ ፡ (ሁሉ ፡ በእጁ)
ሁሉ ፡ በደጁ ፡ (ሁሉ ፡ በደጁ)

የበላይ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ በላይ
እኩያ ፡ የሌለህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ

የበላይ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ በላይ
እኩያ ፡ የሌለህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...