lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu dawit cherent - ariob

Loading...

ዝም በል በቃ አትናገር ዝም በል በቃ አታውራ
መንገድ የለም ወዲያ ማዶ አልደረስንም ቁም እሱ ጋ
ግን ያየሁት እሩቅ ነው አልችልም መዘግየት
ሀሳቤ ሰፊ ነው ልቀቁኝ ልሂድበት

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቶ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ

ቁጭ በል በቃ እንዳትሄ ቁጭ በል በቃ ባለህበት
እምትለው ገብቶናል ግን ያልከው ቦታ ማን ይደርሳል
ምን አለ ቢተዉኝ እንዳፈርስ አጥሩን
እስከ መቼ ፈርተው ይዘጋሉ ቅጥሩን

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቶ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቶ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...