lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu chelina - sai bai

Loading...

ሳይ ባይ
ናፍቄ እስካይ
አይኖችን ሳይ

አቅንቼ ሳይ
አይ አይ
አይመጣም ባይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ
ካላንተ አይሞቅ ጊቢው ባዶ
ይደብታል ዝምታው በዝቶ
አየ ማዶ
ቤቱን አዘገጃጅቼ
አምሮ ደምቆ አሟምቄ
ዛሬ ላይ ናፍቄ
ኦ ኦ ኦ ኦ
ኦ ኦ ኦ ኦ
ሳይ ባይ
ናፍቄ እስካይ
አይኖችን ሳይ
አቅንቼ ሳይ
አይ አይ
አይመጣም ባይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ
አውቃለሁ እና ባህሪህን
ቃል አክባሪ መሆንህን
ድሮ
እንዲሁ ነህ ዘንድሮ
ይቆያል ቢሉም ዘመዶቼ
ቶሎ መተክ አስደንቅ ሁሉን ዛሬ
ናልኝ ዛሬ
ው ው ው
ሳይ ባይ
ናፍቄ እስካይ
አይኖችን ሳይ
አቅንቼ ሳይ
አይ አይ
አይመጣም ባይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...