lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu berry - kemin netsa lewta

Loading...

እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ

ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች

ልል ነቃሁ ምክሩ ካለፈው
ሰው ከሚያከንፈው
አልከንፍም ይባስ ከከፋው
ወግ ከሚያጠፋው

እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች

ልል ነቃሁ ልክ ወዳለፈው
ወደ ሚያከንፈው
አልቀብጥም መብቱ እንደጠፋው
አቅሉ እንደጠፋው
ሰምቼ አልጥልም ምክሩ ባለፈው
ሰው በሚያከንፈው
በከንቱ አልከንፍም ይባስ ከከፋው
ወጉ ከጠፋው

ከረጋው ቦታ ከሰከነ ሰላም እያለው
ለምን በሌጣ ወደ ወጀብ አውሎ ወደ ሞላው

ነፃ ነኝ የታለ
መረን ጨርቅ አስጥሎ ካስኮነነ
ኋላ ግን ሊያስመታ
በአዙር ነፋስ ከደጅ እያስወጣ
ላይደርሰኝ ነገር ለማይረባ
ሲለኝ መብትሽ ነው
ከሞትኩኝ ደርሶ ሞኝ ጠበቃ
ምኔን ሊያተርፈው

ነፃ ሁኝ የታለ
መረን ጨርቅ አስጥሎ ካስኮነነ
ኋላ በሚያስቀጣ
በአጉል ምክር ከህይወት እያስወጣ

እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች

ልል ነቃሁ ልክ ወዳለፈው
ወደ ሚያከንፈው
አልቀብጥም መብቱ እንደጠፋው
አቅሉ እንደጠፋው
ሰምቼ አልጥልም ምክሩ ባለፈው
ሰው በሚያከንፈው
በከንቱ አልከንፍም ይባስ ከከፋው
ወጉ ከጠፋው

እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች
እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች
እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች
እንደ ዕንባ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሐኪም ፈዋሽ
ልክ እንደ ቅን ወዳጅ
ነኝ ባይ ላንቺ ሟች
ከአጉል መብት አንጓች


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...