lirik.web.id
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

lirik lagu avel ft. ap - ማነው

Loading...

[chorus avel]

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ

[verse 1, avel]

መዋሸት መዋሸት ፤ ቃላት መደርደሩን ሰዉ ችሎበታል አውነትን መቅበሩን
ድሮም ይባል ነበር አውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር
ታሪክ ተገልብጦ ይኸው ተይዘናል በውሸትም ምድር ፤ በውሸትም ምድር

ካፍ የወጣ ቃል አይመለስ ፤ ትላንትም አልፋል ተመልሶ ላይደርስ
ያፍ ወለምታም በቅቤ ላይታሽ ፤ ቀንም አልፎ ይታያል ሲመሻሽ
ታድያ ለሚያልፈው ላልሆነው ዘላቂ ፤ ነገ ላይ አልፎ ለሚሆን አላፊ
መቀያየም መጥፎ ቃልም መናገር ፤ አይጠቅመንም ማረግ መጥፎ ነገር

ሀሰትንም ይዘህ መሞትህ ላይ ቀር
የምላስም ጦር ቢታከም አይድን
ፈጥነህ ተናግረህ ከምታስቀይም
ካንዴም ሁለቴ ደጋግመህ አስብ
ስታማኝ ለምትነግረው እወቅ
የት እንደሚደርስ ስለማታቅ
እውነት ይጠራል አያር አንደወርቅ
በአፍህ እንዳጠፋ እወቀው ተጠንቀቅ

ጊዜ አያለፈ ፤ ብዙ ነገር አየን
ያየን የለም እንጂ ፤ ያላየነው የለም

[chorus avel]

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ

[verse 2 :~ ap]

ማነው የተሰማው አንደኔ
እጁይ ያውጣ ይበል እኔ
ሰው ያጣ የሚለው የኔ
መቃብሬ ላይ ላይ ሚቆም ለኔ
ያመነን መክዳት ከሆነ ጀግንነት
ወይ ከመሰለህ ወንድነት ብልጥነት
አትሳሳት ራስህን አታታል
being snitcher, man that sh~t is lethal

የሚያምኑኝንም አምናለው
የወደዱኝን አከብራለው
የሰደበኝን ስቄ አልፋለው
አንቃለው

n o t r u s t ሁሉንም ሰው አትመን
just because he’s on ur circle አትፍዘዝ አትታለል

ስለሳቀልህ ብቻ የወደደህ አይምሰልህ
ስቆ አያሳሳቀህ ወደ ገደል እንዳይከትህ
ስለሳቀልህ ብቻ የወደደህ አይምሰልህ
ስቆ አያሳሳቀህ ወደ ገደል እንዳይከትህ

[chorus avel]

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ

voices in ma head አልገባኝም የሚለኝ
if i die tonight ማነው ሚያስታውሰኝ
ማስመሰል አልችል if i’m feeling any pain
ማነው የተሰማው ይሄ ስሜት እንደኔ


Lirik lagu lainnya:

LIRIK YANG LAGI HITS MINGGU INI

Loading...